Fana: At a Speed of Life!

በፕሪሚየር ሊጉ ሲዳማ ቡና ሰበታ ከተማ አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 15ኛ ሳምንት ብቸኛ ጨዋታ ዛሬ ተካሂዷል።

ሰበታ ከተማን በሜዳው ያስተናገደው  ሲዳማ ቡና ሰበታ ከተማን  1ለ0 በሆነ ውጤት አሸንፏል።

የሲዳማን ብቸኛ የማሸነፊያ ጎልም  ይገዙ ቦጋለ በ56ተኛው ደቂቃ ማስቆጠር ችሏል።

የሊጉ በርከት ያሉ ጨዋታዎችም ነገ የሚካሄዱ ይሆናል።

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.