Fana: At a Speed of Life!

በፕሪሚየር ሊጉ ሲዳማ ቡና ድሬዳዋ ከተማን 3 ለ 1 አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲዳማ ቡና ከመመራት ተነስቶ ድሬዳዋ ከተማን 3 ለ 1 አሸነፈ።

የሲዳማ ቡናን የማሸነፊያ ግቦች ሀብታሙ ገዛኸኝ በ16ኛው ደቂቃ ላይ ፤ ማማዱ ሲዲቤ በ28ኛ እና በ83ኛ ደቂቃዎች ላይ አስቆጥሯል።

ድሬዳዋ ከተማዎችን ከሽንፈት ያልታደገች ግብ በ5ኛው ደቂቃ ላይ ሙሃዲን ሙሳ ማስቆጠር ችሏል።

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤

ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ

ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.