Fana: At a Speed of Life!

በፕሪሚየር ሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጅማ አባ ጅፋርን አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 7ኛ ሳምንት ዛሬ በተደረገ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጅማ አባ ጅፋርን 3 ለ 2 አሸንፏል።
ጌታነህ ከበደ የቅዱስ ጊዮርጊስን ሶስቱን የድል ጎሎች በማስቆጠር ሐት ትሪክ ሰርቷል።
የጅማ አባ ጅፋርን ጎል ደግሞ ሮባ ወርቁና ቤካም አብዱላ አስቆጥረዋል፡፡
ከቀትር በኋላ 9 ሰአት ላይ በተደረገ ጨዋታ ደግሞ ወላይታ ዲቻ ከሰበታ
ከተማ ያለምንም ጎል አቻ በሆነ ውጤት ጨዋታቸውን አጠናቀዋል፡፡
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.