Fana: At a Speed of Life!

በፕሪሚየር ሊጉ ባህርዳር ከተማ ከፋሲል ከነማ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባህርዳር ከተማ ከፋሲል ከነማ 2 ለ 2 በሆነ አቻ ውጤት ተለያዩ።

የባህርዳር ከተማ ግቦች ባየ ገዛኸኝ በጨዋታ በ76ኛው ደቂቃ ምንይሉ ወንድሙ በፍጹም ቅጣት ምት 81ኛው ደቂቃ ላይ አስቆጥረዋል።

ፋሲል ከነማን ግቦች ሙጅብ ቃሲም በ16ኛው ደቂቃ ላይ በፍጹም ቅጣት ምት እና ናትናኤል ወ/ ጊዮርጊስ በጨዋታ በ86ኛው ደቂቃ ላይ ማስቆጠር ችለዋል።

ባህርዳር ከተማዎች በዚህ ጨዋታ ሁለት ተጨዋታዎችን በቀይ በማጣታቸው ጨዋታውን በጎዳሎ መጨረስ ግድ ብሏቸዋል።

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤

ተንቀሳ

የፋና ድረ ቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ

ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.