Fana: At a Speed of Life!

በፕሪሚየር ሊጉ ወላይታ ድቻ ሃድያ ሆሳዕናን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 13ኛ ሳምንት የቀኑ ብቸኛ ጨዋታ በሃዋሳ ከተማ ስታዲየም ዛሬ ተካሂዷል።

በዚህም ወላይታ ድቻ ሃድያ ሆሳዕናን  1 ለ 0 በሆነ ውጤት  አሸንፏል።

የወላይታ ድቻን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ ደጉ ደበበ ከመረብ አገናኝቷል።

የጨዋታውን ውጤት ተከትሎ ወላይታ ድቻ በፕሪሚየር ሊጉ 8ኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ ችሏል።

 

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.