Fana: At a Speed of Life!

በፕሪሚየር ሊጉ ድሬ ዳዋ ከተማ ፋሲል ከነማን 3 ለ 1 አሸነፈ

አዲስ አበባ ግንቦት 9 2013 (ኤፍ..) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ድሬ ዳዋ ከተማ ፋሲል ከነማን 3 ለ 1 አሸንፏል።

በዚህም ከፕሪሚየር ሊጉ  የመውረድ ስጋት ያለበት ድሬ ዳዋ ከተማ ወሳኝ ሶስት ነጥብ ማግኘት ችሏል።

የድሬ ዳዋን ማሸነፊያ ግቦች ሪችሞንድ አዶንጎ ፣ኢታሙና ኬሙይኔ እና ሰዒድ ሀሰን በራሱ ላይ ሲያስቆጥሩ የፋሲል ከነማን ብቸኛ ግብ ሙጂብ ቃሲም አስቆጥሯል።

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን መሆኑን ያረጋገጠው ፋሲል ከነማ ከ19 ተከታታይ ጨዋታ በኋላ ለመጀመርያ ጊዜ ነው ሽንፈትን ያስተናገደው።

 ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

 

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.