Fana: At a Speed of Life!

በፕሪሚየር ሊጉ ጅማ አባ ጅፋር ከሃዋሳ ከተማ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አምስተኛ ሳምንት ጨዋታ ጅማ አባ ጅፋር ከሃዋሳ ከተማ አቻ ተለያዩ፡፡

9 ሰአት ላይ በተደረገው ጨዋታ ሁለቱ ቡድኖች አንድ እኩል በሆነ ውጤት ጨዋታቸውን አጠናቀዋል፡፡

ረፋድ ላይ በተካሄደ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ሰበታ ከተማን 3 ለ 2 ማሸነፉ ይታወሳል፡፡

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.