Fana: At a Speed of Life!

ባለፉት 24 ሰዓታት481 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 867 ሰዎች አገግመዋል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ ለ7 ሺህ 773 ሰዎች የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ ተደርጎ 481 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል።

በሌላ በኩል 867 ሰዎች ከቫይረሱ ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ እስካሁን ድረስ 50 ሺህ753 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል።

በተጨማሪም የስድስት ሰዎች ህይወት ያለፈ ሲሆን በኢትዮጵያ ከቫይረሱ ጋር በተያያዘ ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር 1 ሺህ 457 ደርሷል።

አሁን ላይ 43 ሺህ 89 ሰዎች ቫይረሱ የሚገኘባቸው ሲሆን 311 ፅኑ ህሙማን የህክምና ክትትል እየደረገላቸው ይገኛል ተብሏል።

በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 95 ሺህ 301ደርሷል።

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.