Fana: At a Speed of Life!

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ2015ቱ ውድድር መስከረም 20 ቀን ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ2015ቱ ውድድር የፊታችን መስከረም 20 ቀን እንደሚጀመር የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማህበር አስታውቋል፡፡
የክረምቱ የዝውውር መስኮትም የፊታችን ሐምሌ 1 ቀን 2014 ዓ.ም እንደሚከፈት ሶከር ኢትዮጵያ ዘግቧል፡፡
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 24ኛው ሳምንት ላይ ሲሆን÷ ዘንድሮ ፍፃሜውን በባሕር ዳር ከተማ የሚያደርገው ውድድሩ ከ25ኛው ሳምንት በኋላ ለብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎች ተቋርጦ በድጋሚ በመቀጠል በመጪው ወር ሰኔ 24 ላይ ፍፃሜውን እንደሚያገኝ ይጠበቃል።
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.