Fana: At a Speed of Life!

አምባሳደር መለስ ዓለም ከአውሮፓ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ የኢትዮጵያ አምባሳደር መለስ ዓለም ከአውሮፓ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር አሌክሳንደር ጆርጅ ሮንዶስ ጋር ተወያዩ።

ውይይታቸው በሁለትዮሽ እና አካባቢያዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ እንደነበር በኬንያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤

ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ

ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.