Fana: At a Speed of Life!

አምባሳደር ተሾመ በቻይና ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከአፍሪካ ጉዳዮች ዳይሬክተር ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተሾመ ቶጋ በቻይና ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከአፍሪካ ጉዳዮች ዳይሬክተር ው ፔንግ ጋር መክረዋል።

ውይይታቸው በሁለትዮሽ ግንኙነት፣ ቀጠናዊ እና የጋራ በሆኑ ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮች ዙሪያ ላይ ያተኮረ ነበረ።

አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ለአፍሪካ ጉዳዮች ዳይሬክተሩ በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ፣ ስለ ኢትዮ ሱዳን የድንበር ጉዳይ እና የህዳሴ ግድብን በተመለከተ ገለፃ አድርገውላቸዋል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.