Fana: At a Speed of Life!

አምባሳደር ኡስታዝ ሀሰን ታጁ ከጊኒ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሴኔጋል የኢትዮጵያ አምባሳደር ኡስታዝ ሀሰን ታጁ ከጊኒ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማማዲ ቱሬ ጋር ተወያዩ።
በዚህ ወቅትም በሁለት ሀገራት የሁለትዮሽ ግንኙነት ዙሪያ ምክክር አድርገዋል።
እንዲሁም በስኬት ስለተጠናቀቀው ህግ የማስከበር ሂደትና አሁን እየተከናወኑ ስላሉ ተግባራትን በተመለከተ መወያየታቸውን አምባሳደሩ ገልፀዋል።

 

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤

ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ

ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.