Fana: At a Speed of Life!

አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ 24 ተጫዋቾችን ጠሩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 30 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን ለ2021ዱ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ 24 ተጫዋቾችን ጠርቷል።

ጥሪ የተደረገላቸው ተጫዋቾች ዋልያዎቹ ከኒጀር ብሔራዊ ቡድን ጋር ለሚያደርጉት የደርሶ መልስ ጨዋታ ነው።

ተጫዋቾቹ ከ13 የኘሪሚየር ሊጉ ክለቦች የተመረጡ ሲሆን፥ ለግብፁ አል መካስ እግር ኳስ ክለብ የሚጫወተው ሽመልስ በቀለ ብቸኛው ከውጭ ሃገር የተመረጠ ተጫዋች ሆኗል።
በዚህ መሰረት

ከኢትዮጵያ ቡና እግር ኳስ ክለብ

1.ተክለማርያም ሻንቆ

2. ፈቱዲን ጀማል

3. አህመድ ረሽድ

4. ታፈሰ ሰለሞን

5. ሚኪያስ መኮንን

6. አቡበከር ናስር

ከቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ክለብ

1. አስቻለው ታመነ

2. ደስታ ደሙ

3. ሀይደር ሸረፋ

4. አቤል ያለው

ከወልቂጤ ከነማ እግር ኳስ ክለብ

1ይድነቃቸው ኪዳኔ

ከጅማ አባጅፋር እግር ኳስ ክለብ

ሰይድ ሐብታሙ

ከሰበታ ከነማ እግር ኳስ ክለብ

1. አንተነህ ተስፋዬ
2. ታደለ መንገሻ

ከባህር ዳር ከነማ እግር ኳስ ክለብ

ግርማ ዲሳሳ

ከስሑል ሽረ እግር ኳስ ክለብ

ረመዳን የሱፍ

ከሀድያ ሆሳዕና እግር ኳስ ክለብ

ይሁን እንዳሻው

ከአዳማ ከተማ እግር ኳስ ክለብ

ከነአን ማርክነህ

ከፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ

ሱራፌል ዳኛቸው

ከሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብ

1. አዲስ ግደይ

2. ዮናታን ፍስሀ

ከሐዋሳ ከተማ እግር ኳስ ክለብ

መስፍን ታፈሰ

ከመቐለ 7ዐ አንደርታ እግር ኳስ ክለብ

አማኑኤል ገብረሚካኤል ተመርጠዋል።

ተጫዋቾቹ በጥሪው መሠረት መጋቢት 5 ቀን በዋቢ ሸበሌ ሆቴል በመገኘት ሪፖርት ያደርጋሉ።

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.