Fana: At a Speed of Life!

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ15 ምሑራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ15 ምሑራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ መስጠቱን አስታወቀ።
 
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት ታይቶና ይሁንታ አግኝቶ የቀረበለትን የሙሉ ፕሮፌሰርነት መረጃ የተመለከተው የዩኒቨርስቲው የሥራ አመራር ቦርድ የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረጉን ማጽደቁ ተገልጿል።
 
በዚህ መሰረትም፡-
 
ዶክተር ሃጎስ ብሉፅ
 
ዶክተር ታምራት በቀለ
 
ዶክተር ገዛኸኝ ማሞ
 
ዶክተር ከበደ አመኑ
 
ዶክተር ሰለሞን ተፈራ
 
ዶክተር መክብብ አፈወርቅ
 
ዶክተር አበባው ፈቃዱ
 
ዶክተርእያሱ ኤልያስ
ዶክተር ፈየራ ሰንበታ
 
ዶክተር እሸቱ ጉርሙ
 
ዶክተር ዳምጤ ሽመልስ
 
ዶክተር አመዘነ ታደሰ
 
ዶክተር ይልቃል አዳሙ
 
ዶክተር ዳንኤል ዘውድነህ እና
 
ዶክተር ተስፋዬ ሲሳይ የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ የተሰጣቸው መሆኑን ከዩኒቨርሲቲው ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
 
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.