ኢትዮጵያን ቁልቁል ለመግፋት የሚሞክሩ ኃይሎችን ከሕዝባችን ጋር እናሸንፋቸዋለን – አቶ ደመቀ መኮንን
አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን “ሀገራችንን ቁልቁል ለመግፋት የሚሞክሩ ኃይሎችን ከሕዝባችን ጋር እናሸንፋቸዋለን” ሲሉ ተናገሩ።
አቶ ደመቀ መኮንን በፌስ ቡክ ገጻቸው ላይ ባስተላለፉት መልእክት÷ ኢትዮጵያ ውስጣዊ እና ውጫዊ ፈተናዎችን በመቋቋም የከፍታ ጉዞዋን ቀጥላለች ብለዋል።
አያይዘውም የእውነት እና የፍትሕ መንገድን በመከተል ሁሉንም የመፍትሔ አማራጮች ታጥቀን ተዘጋጅተናል ብለዋል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!