Fana: At a Speed of Life!

እነ ጃዋር መሀመድን ጨምሮ 18 ተከሳሾች ወደ ማረሚያ ቤት እንዲወርዱ ታዘዘ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 14 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፍርድ ቤቱ እነ ጃዋር መሀመድን ጨምሮ 18 ተከሳሾች ማረሚያ ቤት እንዲወርዱ አዘዘ።
 
በጥበቃ በኩል ስጋት ካለ እንደሚከታተልም የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አንደኛ የሕገ መንግስት እና የፀረ ሽብር ወንጀል ችሎት አስታውቋል።
 
ፍርድ ቤቱ በችሎት ያልቀረቡ ተከሳሾች እንዲቀርቡ ትዛዝ ሰቷል።
 
በችሎት ያልቀረቡት ተከሳሾች ባሉበት ክስ ለማንበብ መስከረም 21 2013 ዓ.ም ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል።
 
በታሪክ አዱኛ
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.