Fana: At a Speed of Life!

ከማዕድን ምርቶች 681 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከማዕድን ምርቶች 681 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ መገኘቱን የማዕድን እና ነዳጅ ሚኒስቴር አስታውቋል።

ይህም ባለፋት ዓመታት ከተገኘው የውጭ ምንዛሪ ትልቁ በመሆን ተመዝግቧልም ነው የተባለው።

በቀጣይ ዓመትም ከዘርፉ  ከዚህ የተሻለ ለማግኘት እቅድ አስቀምጠን ወደ ተግባር ገብተናል  ብሏል ሚኒስቴሩ።

የማዕድን ሀብታችንም  የኢኮኖሚው ዋልታ እንደሚሆን እየሄድንበት ያለው መንገድ አመላካች ነው ማለቱን ከሚኒስቴሩ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.