Fana: At a Speed of Life!

ኬኒያ ደቡብ ሱዳንን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በባህርዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ኬኒያን ከደቡብ ሱዳን ባገናኘው መርሃ ግብር ኬኒያ ድል ቀንቷታል፡፡
በዚህም እየተካሄደ በሚገኘው ከ23 ዓመት በታች የሴካፋ ውድድር ኬኒያ ደቡብ ሱዳንን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት ማሸነፏን ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.