Fana: At a Speed of Life!

ወላይታ ዲቻ ድሬዳዋ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ወላይታ ዲቻ ድሬዳዋ ከተማን 3 ለ 1 አሸነፈ፡፡
ዛሬ 18ኛ ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ወላይታ ዲቻን ከድሬዳዋ ከተማ አገናኝቷል፡፡
በዚህም ወላይታ ዲቻ ድሬዳዋ ከተማን 3 ለ 1 አሸንፏል፡፡
የወላይታ ዲቻን ሁለት ግቦች ስንታየሁ መንግሥቱ ሲያስቆጥር ቀሪውን በረከት ወልዴ አስቆጥሯል፡፡
የድሬዳዋ ከተማ ማስተዛዘኛ ጎል ደግሞ በሙህዲን ሙሳ የተገኘነው፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡-https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.