Fana: At a Speed of Life!

ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ለአቶ ሙስጠፌ መሐመድ የእንኳ ደስአለዎት መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ አቶ ሙስጠፌ መሐመድ የሶማሌ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ስለተመረጡ እንኳን ደስአለዎት ብለዋል፡፡
አያይዘው መልካም የስራ እና የስኬት ዘመን እንዲሆንልዎት እመኛለሁ ሲሉ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው አስፍረዋል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.