Fana: At a Speed of Life!

ወ/ሮ አዳነች አቤቤ የሽሮ ሜዳ ዘመናዊ የባህል አልባሳት መሸጫ የገበያ ማዕከልን መርቀው ስራ አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ የሽሮ ሜዳ ዘመናዊ የባህል አልባሳት መሸጫ የገበያ ማዕከልን መርቀው በይፋ ስራ አስጀመሩ።

የገበያ ማዕከሉ ለ1115 የከተማዋ ነዋሪዎች የስራ እድል መፍጠሩ ተገልጿል።

የባህል አልባሳት አምራች እና ሸማች ትስስርን ለማሻሻል እና ባህልን ለማስተዋወቅ ቁልፍ ሚና እንደሚኖረው የተነገረለት የጉለሌ/ሽሮ ሜዳ የባህል አልባሳት መሸጫ የገበያ ማዕከል 380 የመሸጫ ቦታ ያሉት እና ለ1115 ነዋሪዎቻችን የስራ እድል የፈጠረ ሲሆን በቀን ብዙ ሺህ ሸማቾችን የማስተናገድ አቅም ያለው ነው ተብሏል።

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.