Fana: At a Speed of Life!

ውበቱ አባተ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆኑ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 18 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አሰልጣኝ ውበቱ አባተን የወንዶች የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን  ዋና  አሰልጣኝ አድርጎ መሾሙን አስታወቀ፡፡

አሰልጣኙ ቡድኑን ለቀጣዩ የአፍሪካ ዋንጫ እና የዓለም ዋንጫ ጥሎ ማለፍ ማጣሪያ የማሳለፍ ግዴታ ተጥሎባቸዋል።

በስምምነቱ መሰረት ለአሰልጣኝ ውበቱ አባተ የተጣራ 125 ሺህ ብር ወርሃዊ ደመዎዝ እንደሚከፈላቸው ታውቋል።

ብሄራዊ ቡድኑ ለወራት ያለ አሰልጣኝ መቆየቱ የሚታወስ ነው፡፡

በአፈወርቅ አበበ

#FBC

የዜና ሰዓት ሳይጠብቁ የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬትን ትኩስ እና ሰበር ዜናዎችን በፍጥነት በአጭር የፅሁፍ መልዕክት መልክ በስልክዎ ላይ እንዲደርስዎ ወደ 8111 OK ብለው ይላኩ።

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.