Fana: At a Speed of Life!

የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ ጨዋታዎች ውጤት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የ2021 የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ተጀምሯል፡፡ ከምድብ 5 እስከ 8 የሚገኙ ቡድኖች የመጀመሪያ ዙር የምድብ ማጣሪያ ጨዋታቸውን ዛሬ አከናውነዋል፡፡

ምሽት በተካሄደው የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ ጨዋታዎች ማንችስተር ዩናይትድ ሲሸነፍ ቼልሲ ድል ቀንቶታል፡፡  የጨዋታዎች ዝርዝር ውጤትም÷

ያንግ ቦይስ ከማንችስተር ዩናይትድን፤ ያንግ ቦይስ 2 ለ 1 ረቷል፣

ሲቪያ ከሳልዝቡርግ፤ 1 አቻ ተለያይተዋል፣

ዲይናሞ ኬቭ ከቤንፊካ፤ ባዶ ለ ባዶ ተለያይተዋል፣

ባየር ሙኒክ ከባርሴሎና፤ ባየር ሙኒክ 3 ለ 0 ረቷል፣

ቪያሪያል ከአትላንታ፤ 2 አቻ ተለያይተዋል፣

ሊል ከ ወልፍስበርግ፤ ባዶ ለባዶ ተለያይተዋል፣

ጁቬንቱስ ከማልሞ፤ ጁቬንቱስ 3 ለ 0 ረቷል፣

ቼልሲ ከዜኒት፤ ቼልሲ1 ለ 0 ረቷል፡፡

ምንጭ ÷ ጎል ዶት ኮም

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.