Fana: At a Speed of Life!

የህዳሴ ግድብ የምሁራን ተሳትፎ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ጉባኤ በደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት የምሁራን ተሳትፎ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ጉባኤ ውይይት በደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው።
የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ሕዝባዊ ተሳትፎ ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት ምክር ቤት እና የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር በጋራ ያዘጋጁት የምክክር መድረክ በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ አስተናጋጅነት እየተካሄደ ነው፡፡
በመድረኩም የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳደር ዶ/ር ፈንታ ማንደፍሮ እና የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ምሁራን እየተሳተፉ ነው፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.