Fana: At a Speed of Life!

የሴካፋ ከ23 ዓመት በታች ውድድር  በኢትዮጵያና በኤርትራ  ጨዋታ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)  የሴካፋ ከ23 ዓመት በታች ውድድር ዛሬ በባህርዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ኢትዮጵያና ኤርትራ እያደረጉት ባለው ጨዋታ  ተጀመራል።

 

ኢትዮጵያ ዊልያም ሰለሞን ባስቆጠራት ግብ  1 ለ 0 እየመራች ትገኛለች።

 

የባህርዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም በሁለቱ ሀገራት ሰንደቅ አላማ ደምቋል።
ፎቶ ከኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.