Fana: At a Speed of Life!

የሴካፋ ዞን የአፍሪካ ሴቶች ቻምፒየንስ ሊግ ማጣሪያ ውድድር በድጋሚ ተራዘመ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ (ሴካፋ) ዞን የአፍሪካ ሴቶች ቻምፒየንስ ሊግ ማጣሪያ ውድድር በድጋሚ ተራዝሟል።
ውድድሩ አስተናጋጇ ኬንያ የዓለም ወጣቶች አትሌቲክስ ውድድርን የምታስተናግድ በመሆኑ ምክንያት ነው ለሌላ ጊዜ የተሸጋገረው።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች ቡድን የሚሳተፍበት የዚህ ማጣሪያ ውድድር ከነሐሴ 1 እስከ 15 ቀን እንዲካሄድ ተወስኖ እንደነበር ከእግር ኳስ ፌዴሬሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.