Fana: At a Speed of Life!

የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሞሃመድ አብዱላ ሂ ፋርማጆ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሞሃመድ አብዱላሂ ፋርማጆ የመንግስት ምስረታ ስነ-ስርዓት ላይ ለመታደም አዲስ አበባ ገብተዋል።
ፕሬዝዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዲኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ ፣የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ እና የትምህርት ሚኒስትሩ ዶክተር ጌታሁን መኩሪያ አቀባበል አድርገውላቸዋል
በርናባስ ተስፋዬ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.