Fana: At a Speed of Life!

የቡሩንዲ እና ኤርትራ ጨዋታ በጣለው ከባድ ዝናብ ምክንያት ተቋረጠ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 13 ፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)  ዛሬ ሲደረግ የነበረው የቡሩንዲ እና ኤርትራ ጨዋታ በጣለው ከባድ ዝናብ ምክንያት ተቋርጧል።

ጨዋታው ነገ ጠዋት ከቆመበት የሚቀጥል መሆኑን ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.