Fana: At a Speed of Life!

የቤኒሻንጉል ክልል የትግራይ ክልልን መልሶ ለማቋቋም የ15 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት የትግራይ ክልልን መልሶ ለማቋቋም የሚውል 15 ሚሊዮን ብር እና የ1 አምቡላንስ ድጋፍ አደርጓል።

እንደ ሀገር ከጁንታው መወገድ በኋላ የትግራይ ክልልን መልሶ-ለማቋቋም በመንግስት እየተሠራ ያለው ሥራ መልካምና የሚደገፍ መሆኑንም የክልሉ መንግስት ይገልጻል።

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ወደፊትም የትግራይ ክልልን መልሶ-ለማቋቋም የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.