Fana: At a Speed of Life!

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ቴሌቭዥን የሙከራ ስርጭት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ቴሌቭዥን ዛሬ በይፋ ተመርቆ የሙከራ ስርጭቱን ጀምሯል።

የጣቢውን  የሙከራ ስርጭት መርቀው የከፈቱት የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ፣የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ፣ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሃሰንና ሌሎችም አመራሮች ናቸው፡፡

ጣቢያው ስርጭቱን የጀመረው በአማርኛ ቋንቋ መሆኑን ኢዜአ ዘግቧል፡፡

ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

 

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.