Fana: At a Speed of Life!

የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባውን አጠናቀቀ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ለሁለት ቀናት ሲያካሂድ የቆየውን ስብሰባ አጠናቀቀ።
ማዕከላዊ ኮሚቴው በሀገራዊ የሰላምና ደህንነት፣ የልማትና የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ጉዳዮች ላይ በጥልቀት ከተወያየ በሗላ የተለያዩ አቅጣጫዎችን በማሳለፍ ውይይቱን ማጠናቀቁን የብልጽግና ፓርቲ መረጃ ያመላክታል።
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.