Fana: At a Speed of Life!

የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ነገ መደበኛ ስብሰባውን ማካሄድ ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 24፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ነገ መደበኛ ስብሰባውን ማካሄድ ይጀምራል፡፡
የፓርቲው ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ከነገ አርብ ህዳር 25 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ በመደበኛ ስብሰባው በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ይመክራል፡፡
ኮሚቴው በተለያዩ ወቅታዊና አገራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ አቅጣጫ ያስቀምጣል ተብሎ እንደሚጠበቅ ከብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
ተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.