Fana: At a Speed of Life!

የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ለሀገር መከላከያ ሰራዊት የ3 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ለሀገር መከላከያ ሰራዊት የ3 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አድርጓል።
 
ድጋፉን የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ምክትል ዳይሬክተር ጀኔራል ኮሚሽነር እንደሻው ጣሰው ለመከላከያ ሰራዊት ዋር ኮሌጅ አዛዠ ሜጀር ጀኔራል ሀብታሙ ጥላሁን ማስረከባቸውን ኢዜአ ዘግቧል።
 
 
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.