Fana: At a Speed of Life!

የተለያዩ ተቋማት ለገበታ ለሃገር ድጋፍ እያደረጉ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17 ቀን 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለገበታ ለሃገር ያቀረቡትን ጥሪ ተከትሎ የተለያዩ ተቋማት ድጋፍ እያደረጉ ነው፡፡
በዚህም አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ 10 ሚሊየን ብር፣ ሕብረት ባንክ 10 ሚሊየን ብር ፣የኢትዮጵያ ልማት ባንክ 10 ሚሊየን ብር፣ አዋሽ ኢንሹራንስ ኩባንያ – 5 ሚሊየን ብር እና ደደቢት ብድርና ቁጠባ ተቋም 5 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርገዋል።
ከዚህ ቀደምም ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያቀረቡትን ጥሪ የተቀበሉ ተቋማት ለገበታ ለሀገር ድጋፍ ማድረጋቸው የሚታወስ ነው።
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.