Fana: At a Speed of Life!

የተለያዩ ተቋማት ለገበታ ለሃገር ድጋፍ እያደረጉ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ለገበታ ለሃገር ድጋፍ ላደረጉ ተቋማት ምስጋና አቀረበ፡፡

ፅህፈት ቤቱ ኮይሻን፣ ጎርጎራን እና ወንጪን በጋራ ለማልማት የቀረበውን ጥሪ ተቀብለው ገንዘብ ገቢ ላደረጉ ተቋማት ምስጋናውን አቅርቧል፡፡

ድጋፍ ያደረጉት ተቋማት

ዳሸን ባንክ – 30 ሚሊየን ብር

የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን – 10 ሚሊየን ብር

ብርሀን ባንክ – 20 ሚሊየን ብር

የኦሮሚያ ሕብረት ሥራ ባንክ – 20 ሚሊየን ብር

እናት ባንክ – 5 ሚሊየን ብር

ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ – 10 ሚሊየን ብር

አቢሲኒያ ባንክ – 20 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርገዋል፡፡

ከዚህ ቀደምም ሰባት ባንኮች እና ተቋማት የገንዘብ ድጋፍ ማድረጋቸው ይታወሳል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.