Fana: At a Speed of Life!

የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ለጉብኝት ኤርትራ ገቡ

 

አዲስ ፣አበባ  ታህሳስ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ ) የቻይናው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ማምሻውን  ኤርትራ ገብተዋል፡፡

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አስመራ ሲደርሱም የኤርትራ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኦስማን ሳሌህ እና ሌሎች ከፍተኛ ባለስልጣናት አቀባበል አድርገውላቸዋል።

በጉብኝታቸው ከኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር ተገናኝተው እንደሚወያዩ የኢንፎርሜሽን ሚኒስትሩ የማነ ገብረመስቀል አስታውቀዋል።

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.