Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያዊነት ቀን ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ በተገኙበት በፓናል ውይይት እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜን 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያዊነት ቀን የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በተገኙበት በፓናል ውይይት በሸራተን እየተከበረ ነው።

በፓናል ውይይቱ ላይ የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ወይዘሮ መአዛ አሸናፊ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ፣ ሚኒስትሮች እና ሌሎችም የሀገሪቱ ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች ተገኝተዋል።

በመርሀግብሩ ላይ ኢትዮጵያዊነትን የተመለከቱ የተለያዩ ዝግጅቶች እየቀረቡ ይገኛሉ።

በለይኩን ዓለም

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.