Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዐቢይ በተገኙት ድሎች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በግንባር በመገኘት የቅርብ አመራር እየሰጡ የሚገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙ ድሎች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡
 
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ የኢትዮጵያ ሕዝብ በሁሉም መስክ ተባብሮ ሲነሣ ውጤቱ ድል ነው ብለዋል።
 
በግንባር፣ በዲፕሎማሲ፣ በኢኮኖሚ፣ በኮሙኒኬሽን፣ በስንቅ ዝግጅት፣ ዘማች በመከባከብ፣ ጸጥታ በማስከበር፣ተፈናቃዮችን በመደገፍ በሁሉም ግንባሮች ለዘመታችሁ ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ! ሲሉም መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል፡፡
 
አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.