Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለገበታ ለሀገር ፕሮጀክት 1 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር አበረከተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለገበታ ለሀገር ፕሮጀክት 1 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር አበረከተ፡፡
የገንዘብ ድጋፉን የባንኩ አመራሮች ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስረክበዋል።
 
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባንኩ የህዝብ እንደመሆኑ መጠን ለህዝብ የሚጠቅሙ ፕሮጀክቶች ላይ አስተዋጽኦ እያደረገ መሆኑን ገልጸዋል፡፡
 
ባንኩ ላደረገው አስተዋጽዖም ምስጋና ማቅረባቸውን ኢዜአ ዘግቧል።
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.