Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ አየር መንገድ 5 ቦይንግ 777 የዕቃ ጫኝ አውሮፕላኖችን ለመግዛት አዘዘ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ አምስት ቦይንግ 777 የዕቃ ጫኝ አውሮፕላኖችን ለመግዛት አዘዘ።
 
ለመግዛት የታዘዙት አምስቱ ቦይንግ 777 የዕቃ ጫኝ አውሮፕላኖች አሁን ላይ እየጨመረ የመጣውን የዓየር የጭነት አገልግሎት ፍላጎት ለማሟላት እንደሚያስችሉ መመላከቱን ከአየር መንገዱ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.