Fana: At a Speed of Life!

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የ6 ወራት የስራ አፈፃፀም ግምገማ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል መንግስትና የኦሮሚያ ብልጽግና ፓርቲ የ6 ወራት የስራ አፈፃፀም ግምገማ በአዳማ ከተማ ተጀመረ።
በግምገማው ላይ የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ እና የኦሮሚያ ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ሃላፊ አቶ ፈቃዱ ተሰማ መገኘታቸውን ከኦቢኤን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.