Fana: At a Speed of Life!

የዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ ይጠናቀቃል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከነሐሴ 12 ቀን 2013 ዓ.ም. ጀምሮ በኬንያ ናይሮቢ እየተካሄደ የሚገኘው 18ኛው የዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ ፍፃሜውን ያገኛል።
በዛሬው ዕለት በሚካሄደው የመዝጊያ ውድድር ላይም ኢትዮጵያ በ800 ሜ ወንዶች ፣ በ1500 ሜ ሴቶች ፣ 3000 ሜ መሰናክል ወንዶች ፣5000 ሜ ሴቶች፣ 4 X 400 ሜ ሪሌ ሴቶች ርቀቶች የምትካፈል መሆኑን ከአትሌቲክስ ፌዴሬሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።
ወታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.