Fana: At a Speed of Life!

የዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ ቀን ግንቦት 28 ቀን በይፋ ይጀመራል

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአረንጓዴ አሻራ ብሄራዊ ኮሚቴ አባላት በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን አዳማ ወረዳ ሶደሬ ችግኝ ጣቢያን እየጎበኙ ነው።

በጉብኝቱ ላይ ሚኒስትሮች፣ የኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ የመንግስት አመራሮችን ጨምሮ ታዋቂ ግለሰቦች ተገኝተዋል።

ለዘንድሮው የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ላይ 24 ሺህ የችግኝ ጣቢያዎች በሃገር አቀፍ ደረጃ ተዘጋጅተዋል።

በዚህም 5 ቢሊየን ችግኝ ለመትከል እቅድ ተይዞ እየተሰራ ነው ተብሏል።

በአላዛር ታደለ

#FBC

የዜና ሰዓት ሳይጠብቁ የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬትን ትኩስ እና ሰበር ዜናዎችን በፍጥነት በአጭር የፅሁፍ መልዕክት መልክ በስልክዎ ላይ እንዲደርስዎ ወደ 8111 OK ብለው ይላኩ።

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.