Fana: At a Speed of Life!

የጎርጎሳውያንን የቀን አቆጣጠር የሚከተሉ ሀገራት ዛሬ አዲስ ዓመታቸውን ተቀብለዋል

 

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎርጎሳውያንን የቀን አቆጣጠር የሚከተሉ ሀገራት ዛሬ 2022 አዲስ ዓመታቸውን ተቀብለዋል።

 

የኮሮና ቫይረስ በተለይም በአውሮፓ እና አሜሪካ ስርጭቱ ዳግም ማገርሸቱን ተከትሎ በርካታ ሀገራት አዲስ ዓመታቸውን የተቀበሉት በተቀዛቀዘ ድባብ ነው።

 

ለአዲስ ዓመት ዋዜማ ተዘጋጅተው የነበሩ ዝግጅቶችም በአብዛኛው መሰረዛቸው ነው የተመለከተው።

 

ብዙዎቹ ሀገራት የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ከተቀሰቀሰ በኋላ አይተውት የማያቁት የሰው ቁጥር በበሽታው እየተያዘባቸው ይገኛል።

 

ይህም የበዓሉን ድባብ ሙሉ በሙሉ አቀዛቅዞት ይገኛል።

 

 

 

ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision      

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.