Fana: At a Speed of Life!

የፌደራል እና የክልል መንግስታት የህግ አስፈጻሚዎች የግንኙነት መድረክ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል እና የክልል መንግስታት የህግ አስፈጻሚዎች የግንኙነት መድረክ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ።
መድረኩ በሀገራዊ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ እየመከረ ይገኛል ።
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ጨምሮ የሁሉም ክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች እና የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ ሀላፊዎች በመድረኩ እየመከሩ ነው።
የፌደራል እና የክልል መንግስታት የህግ አስፈጻሚዎች የግንኙነት መድረክ ከወር በፊት በሰመራ መካሄዱ ይታወሳል ።
በአልአዛር ታደለ

 

ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.