Fana: At a Speed of Life!

የፖለቲካ ፓርቲዎች በእጩዎች ምዝገባ ላይ ለሚያጋጥሟቸውን ችግሮች ጥቆማ እንዲሰጡት ምርጫ ቦርድ ጠየቀ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በስድስተኛው አጠቃላይ ምርጫ የእጩዎች ምዝገባ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮች ጥቆማ እንዲሰጠው ጠየቀ፡፡
ቦርዱ ፓርቲዎች እጩዎቻቸውን እያስመዘገቡ እንዳለ ጠቁሟል፡፡
በመሆኑም የእጩዎች ምዝገባ ላይ የሚያጋጥሙ ኦፕሬሽናል ችግሮችን ለመፍታት የስልክ ጥቆማ ቢሰጠው ፈጣን ምላሽ ለመስጠት የሚረዳው መሆኑን አስታውቋል፡፡
በዚሁ መሰረት በተጠቀሱት ክልሎች/ከተማ መስተዳድሮች ለሚያጋጥሙ ከምዝገባ ጋር ለተያያዙ ችግሮች ከታች የተጠቀሱ ቁጥሮችን መጠቀም ይቻላል ብሏል ቦርዱ፡፡
አዲስ አበባ ከተማ መስተዳደር- 0936907656 ፣ 0936909929
ኦሮሚያ ክልል -0935668449፣ 0935847455፣ 0935743846
ለሃረሪ፣ ቤኒሻንጉል፣ አፋር፣ ጋምቤላ ክልሎች እና ድሬዳዋ ከተማ መስተዳድር – 0937585056፣ 0936749854
ሶማሌ ክልል- 0967544529
አማራ ክልል- 0967544521፣ 0936716545
ደ/ብ/ብ/ህ እና ሲዳማ ክልል- 0936717808፣ 0936729739
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.