Fana: At a Speed of Life!

የ2014 የቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታዎች ድልድል ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2014 የውድድር ዘመን የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታዎች ድልድል ይፋ ሆኗል፡፡

በዚህ መሰረት አርባ ምንጭ ከተማ ከመከላከያ፣ ባህር ዳር ከተማ ከአዲስ አበባ ከተማ ይጫወታሉ፡፡

በሌላ በኩል ፋሲል ከነማ ከሀዲያ ሆሳዕና፣ አዳማ ከተማ ከወልቂጤ ከተማ፣ ሀዋሳ ከተማ ከጅማ አባጅፋር የሚገናኙ ይሆናል፡፡

እንዲሁም ድሬዳዋ ከተማ ከወላይታ ዲቻ፣ ኢትዮጵያ ቡና ከሲዳማ ቡና፣ ሰበታ ከተማ ከቅዱስ ጊዮርጊስ የሚጫወቱ ሲሆን የውድድሩ ቀን፣ ቦታ እና ሰዓት ወደፊት እንደሚገለፅ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል ፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.