Fana: At a Speed of Life!

የ5G ስማርት ስልኮች በ2023 የአለም ግማሽ ያህሉን ገበያ ይቆጣጠራሉ ተባለ

የ5G ስማርት ስልኮች በ2023 የአለም ግማሽ ያህሉን ገበያ ይቆጣጠራሉ ተባለ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአምስተኛ ትውልድ(5ጂ) ስማርት ስልኮች በ2023 የአለም ግማሽ ያህሉን ገበያ የይቆጣጠራሉ ተባለ፡፡

የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ፣ የኢኮኖሚ ማሽቆልቆል እና የሸማቾች ፍላጎት እጥረት ቢኖርም 5 ጂ አሁንም ቢሆን ለአብዛኞቹ የስማር ስልክ አምራች ቀዳሚ ሆኖ መቆየቱን ሪፖርቱ ገልጿል።

አገራት በ5 ጂ የቴክኖሎጂ ላይ ጥረታቸውን በሚያጠናክሩበት ጊዜ የ 5ጂ ስማርት ስልኮች እስከ 2023 ያለውን የዓለም ገበያ 50 በመቶ ይይዛሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ አንድ አዲስ ዘገባ አመልክቷል።

በሌላ በኩል ግን መረጃዎች እንደሚያመለክቱት በያዝነው ፈረንጆቹ 2020 በዓለም የስማርት ስልኮች ዓመታዊ ገበያ በ 9 ነጥብ 5 በመቶ ይቀንሳል ተብሎ እንደሚጠበቅ መረጃዎች ያሳያሉ።

ምንጭ፡-ሲጂቲኤን

#FBC

የዜና ሰዓት ሳይጠብቁ የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬትን ትኩስ እና ሰበር ዜናዎችን በፍጥነት በአጭር የፅሁፍ መልዕክት መልክ በስልክዎ ላይ እንዲደርስዎ ወደ 8111 OK ብለው ይላኩ።

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.