Fana: At a Speed of Life!

ዩጋንዳ የኢትዮጵያ የሴቶች ከ17 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድንን በማሸነፍ ወደ ቀጣዩ ዙር አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ የሴቶች ከ17 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድን በህንድ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የዓለም የሴቶች ከ17 ዓመት በታች የዋንጫ ውድድር ለማለፍ ሲያደርግ ከነበረው ቅድመ ማጣሪያ ውጪ ሆነ፡፡

ብሄራዊ ቡድኑ በዛሬው ዕለት በባህርዳር ዓለም አቀፍ ስታድየም የዩጋንዳ አቻውን አስተናግዶ 3 ለ 1 ተሸንፎ ነው ከቅድመ ማጣሪያ ውጪ የሆነው፡፡

በመጀመሪያው ጨዋታ የዩጋንዳ የሴቶች ከ17 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድን 2 ለ 0 አሸንፎ የነበረ ሲሆን በአጠቃላይ 5 ለ 1 በሆነ ድምር ውጤት በማሸነፍ ወደ ቀጣዩ ዙር አልፏል።

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.