Fana: At a Speed of Life!

ያለንን ዕምቅ ሀብት ወደሚጨበጥ ተስፋ መቀየር የቆራጦች ተግባር ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)  ያለንን ዕምቅ ሀብት ተገንዝቦ ወደሚጨበጥ ተስፋ መቀየር የቆራጦች ተግባር ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት በዙሪያችን ኢትዮጵያ የያዘቻቸው እልፍ አእላፍ ዕድሎች አሉ ብለዋል።

የአዋሽ ብሔራዊ ፓርክም ከእነዚህ አንዱ መሆኑን ገልጸው መልካም ዕለተ እሁድ ተመኝተዋል፡፡

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤

ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ

ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.